am_tn/luk/13/04.md

1.4 KiB

ወይም እነርሱ

ይህ ኢየሱስ መከራ ስለ ደረሰባቸው ሰዎች የሰጠው ሁለተኛ ምሳሌ ነው፡፡ "ወይም እነዚያን ተመልከቱ" ወይም "ስለ እነዚያ አስቡ"

አሥራ ስምንት ሰዎች

"18 ሰዎች" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ሰሊሆም

ይህ በኢየሩሳሌም ውስጥ የሚገኝ ስፍራ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

በኢየሩሳሌም…እነርሱ የከፉ ኃጢአተኞች ነበሩ ብላችሁ ታስባላችሁ? እኔ እላችኋለሁ፣ አይደለም

"ይህ እነርሱ በኢየሩሳሌም… ይበልጥ ኃጢአተኞች እንደሆኑ ያረጋግጣልን? እኔ እላችኋለሁ፣ አይደለም፡፡" ኢየሱስ ይህንን ጥያቄ የተጠቀመበት የህዝቡን መረዳት ለመገዳደር ነው፡፡ "እነርሱ በኢየሩሳሌም…ይበልጥ ኃጢአተኛ እንደሆኑ ታስባላችሁ፣ እኔ ግን አልነበሩም እላለሁ" ወይም "እነርሱ በኢየሩሳሌም… ይበልጥ ኃጢአተኞች ነበሩ ብላችሁ ማሰብ የለባችሁም እላለሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)

እነርሱ የከፉ ኃጢአተኞች ነበሩ

x