am_tn/luk/12/57.md

1.1 KiB

ራሳችሁ ለምን ትክክል የሆነውን አትፈርዱም?

ኢየሱስ ጥያቄውን ያነሳው የተሰበሰበውን ሕዝብ ለመገሰጽ ነው፡፡ ይህ በዐረፍተ ነገር መልክ ሊተረጎም ይችላል፡፡ "እናንተ ራሳችሁ ትክክለኛ የሆነውን መለየት ይኖርባችኋል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)

እራሳችሁ

"በራሳችሁ ተነሳሽነት"

በምትሄዱበት ጊዜ…የመጨረሻዋን ገንዘብ

ኢየሱስ የተሰበሰበውን ሕዝብ ለማስተማር መላምታዊ ሁኔታ ይጠቀማል፡፡ የእርሱ ትምህርት፣ ማቃለል የሚችሉትን ነገር ዳኛ ፊት ሳይቀርቡ ችግራቸውን እንዲያቃልሉ ማስተማር ነው፡፡ ይህን ግልጽ ለማድረግ መሆን የማይገባውን መሆን እንደማይገባው በግለጽ ደግሞ መጻፍ ይቻላል፡፡ "ማድረግ የሚገባችሁ ከሆነ…የመጨረሻዋን ገንዘብ

በምትሄድበት ጊዜ

x