am_tn/luk/12/54.md

1.4 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡

ኢየሱስ ለተሰበሰበው ሕዝብ መናገር ይጀምራል፡፡

ደመና ሲወጣ ስትመለከቱ…ይሆናል

ይህ ሁኔታ በተለምዶ በእሥራኤል ዝናብ ይመጣል ማለት ነው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ዝናብ እመጣ ነው

"ዝናብ ይመጣል" ወይም "ሊዘንብ ነው"

የደቡብ ነፋስ ሲነፍስ

ይህ ሁኔታ በተለምዶ በእሥራኤል ሞቃታማ የአየር ንብረት ይመጣል ማለት ነው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ምድር እና ሰማያት

"ምድር እና ሰማይ"

ታዲያ እንዴት የአሁኑን ጊዜ መረዳት አትችሉም?

ኢየሱስ ይህንን ጥያቄ ያነሳው የተሰበሰበውን ሕዝብ ለመገሰጽ ነው፡፡ ኢየሱስ ይህን ጥያቄ የተጠቀመው እነርሱን ለማሳመን ነው፡፡ ይህ በዐረፍተ ነገር መልክ ሊተረጎም ይችላል፡፡ "ወቅቱን መተረጎም መቻል ይኖርባችኋል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)