am_tn/luk/12/39.md

1007 B

ሰዓቱን አውቆ ቢሆን

"መቼ እንደሆነ ቢያውቅ"

ቤቱ እንዲቆፈር ባልተወ ነበር

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ "ሌባ ቆፍሮ ወደ ቤቱ እንዲገባ ባልተወም/ዝም ብሎ ባላየ/ ነበር" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

የሰው ልጅ የሚመጣበትን ሰዓት ስለማታውቁ

በሰው ልጅ እና በሌባ መሃል ያለው ብቸኛው መመሳሰል የትኛቸውም መቼ እንደሚመጡ ሰዎች አለማወቃቸው በመሆኑ ሁሌም ዝግጁ መሆን ይገባቸዋል፡፡

ሰዓቲቱ መቼ እንደሆነች አታውቁም

"ምን ጊዜ እንደሆነ ጊዜውን አታውቁም"

መች የሰው ልጅ እንደሚመጣ

ኢየሱስ ስለ ራሱ እየተናገረ ነው፡፡ "እኔ፣ የሰው ልጅ መቼ እንደምመጣ"