እነርሱን ወደ ፍርድ ማን እንደሚያቀርባቸው አልተገለጸም
"በሀይማኖት መሪዎች ፊት ለጥያቄ ወደ ሸንጎ ሲያቀርቧችሁ"
ይህንን በአንድ ዐረፍተ ነገር ማጣመር አስፈላጊ ሊሆን ይችላል፡፡ "በአገሪቱ አቅም/ሀይል ያላቸው ሌሎች ሰዎች"
"በዚያን ጊዜ" ወይም "ከዚያም"