am_tn/luk/12/01.md

819 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን በሺህ በሚቆጠሩ ሰዎች ፊት ማስተማር ጀመረ

በዚያን ጊዜ

ይህ ምናልባት ጸሐፍት እና ፈሪሳውያን እርሱን ለማጥመድ መንገድ በሚፈልጉበት ጊዜ ሊሆን ይችላል፡፡ ጸሐፊው እነዚህን ቃላት የተጠቀመው አዲስ የሚጀምረውን ትዕይንት ለመግለጽ ነው፡፡ (አዲስ ትዕይንትን ማስተዋወቅ የሚለውን ይመልከቱ)

በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች …እርስ በእርሳቸው በሚገፋፉበት/በሚረጋገጡበት ጊዜ

ይህ የታሪኩን መቼት የሚያሳይ ዳራ የመረጃ ዳራ ነው፡፡ (የመረጃ ዳራ የሚለውን ይመልከቱ)