am_tn/luk/11/52.md

999 B

አያያዥ መግለጫ፡

ኢየሱስ ለአይሁዳዊው መምህር የሚሰጠውን ምላሽ ያበቃል።

የእውቀትን ቁልፍ ወስዳችኋል … የሚገቡትን ታደናቅፋላችሁ

ኢየሱስ የእግዚአብሔር እውነት በቤት ውስጥ እንዳለ፣ መምህራን ለመግባት እምቢ እንዳሉና ሌሎች ደግሞ ቁልፉን አግኝተው እንዳይገቡ እንዳልፈቀዱላቸው ይናገራል። ይህ ማለት መምህራኑ እግዚአብሔርን በእውነት አያውቁትም፣ ሌሎችንም ደግሞ እርሱን ከማወቅ ይከለክሏቸዋል ማለት ነው። (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

ቁልፉን

ይህ ወደ ቤት ወይም ወደ ዕቃ ማስቀመጫ ክፍል የመግቢያውን መንገድ ይወክላል።

ራሳችሁ አትገቡም

“እናንተ ራሳችሁ እውቀት ለማግኘት አትገቡም”