am_tn/luk/11/47.md

459 B

እናንተ ደግሞ ምስክሮች ስለሆናችሁ ትስማማላችሁ

ኢየሱስ ፈሪሳውያንን እና የሕግ መምህራንን እየገሰጻቸው ነው። ስለ ነቢያት መገደል ያውቃሉ፣ ነገር ግን እነርሱን ስለመግደላቸው አባቶቻቸውን አይኮንኑም። አ.ት፡ “ስለዚህ፣ እነርሱን ከማውገዝ ይልቅ ታጸናላችሁ፣ ትስማማላችሁም”