am_tn/luk/11/32.md

971 B

የነነዌ ሰዎች

ይህ ጥንታዊቷን የነነዌ ከተማ የሚያመለክት መሆኑን በግልጽ መንገር ያግዝ ይሆናል። አ.ት፡ “በጥንታዊቷ የነነዌ ከተማ ይኖሩ የነበሩ ሰዎች”

ሰዎች

ይህ ወንዶችንና ሴቶችን ያካትታል። አ.ት፡ “ሕዝብ” (ተባዕታዊ ቃል በምታገኝበት ጊዜ እንስታዊንም ጨምርበት የሚለውን ተመልከት)

የዚህ ትውልድ ሕዝብ

“የዚህ ዘመን ሕዝብ”

ንሰሐ ገብተዋልና

“የነነዌ ሕዝብ ንሰሐ ገብተዋልና”

ከዮናስ የሚበልጥ እዚህ አለ

ኢየሱስ እየተናገረ ያለው ስለ ራሱ ነው። እርሱን እንዳልሰሙት በግልጽ መንገሩ ሊጠቅም ይችላል። አ.ት፡ “ከዮናስ የምበልጥ ብሆንም እንኳን እናንተ ገና ንሰሐ አልገባችሁም”