am_tn/luk/11/05.md

1.4 KiB

አያያዥ መግለጫ፡

ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ ስለ ጸሎት ማስተማሩን ቀጥሏል።

በፊቱ የሚያቀርብለት ከእናንተ … ያለው?

ኢየሱስ ደቀ መዛሙርትን ለማስተማር ጥያቄ ይጠይቃል። አ.ት፡ “አስቡ፣ ከእናንተ አንዱ … በፊቱ ሊያቀርብለት” ወይም “እንዳላችሁ አስቡ … በፊቱ ሊያቀርብለት” (ምላሽ የማይፈልግ ጥያቄ የሚለውን ተመልከት)

ሦስት እንጀራ አበድረኝ

“ሦስት እንጀራ እንድበደር ፍቀድልኝ” ወይም “ሦስት እንጀራ ስጠኝና በኋላ እከፍልሃለሁ”። እንግዳ ተቀባዩ ለእንግዳው የሚያቀርብለት ምንም የተዘጋጀ ምግብ የለውም።

ሦስት እንጀራ

እንጀራ አብዛኛውን ጊዜ ጥቅም ላይ የዋለው በጥቅሉ ምግብን እንዲወክል ሆኖ ነው። አ.ት፡ “የሚበላ የበሰለ በቂ ምግብ” ወይም “አንድ ሰው የሚበላው የተዘጋጀ በቂ ምግብ”

አሁን ከመንገድ መጥቷል

ጎብኚው ሩቅ ከሆነ ቤቱ መምጣቱ ታውቋል። አ.ት፡ “ሲጓዝ ውሎ አሁን ወደ ቤቴ መጥቷል”

ምንም በፊቱ የማቀርብለት

“የምሰጠው ምንም የተዘጋጀ ምግብ”

ለመነሣት አልችልም

x