am_tn/luk/11/02.md

1002 B

ኢየሱስ እንዲህ አላቸው

“ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አላቸው”

አባት

ደቀ መዛሙርቱ ወደ እርሱ በሚጸልዩበት ጊዜ “አባት” በማለት የእግዚአብሔር አብን ስም እንዲያከብሩ ኢየሱስ አዘዛቸው። (አባት እና ልጅን መተርጎም የሚለውን ተመልከት)

ስምህ ቅዱስ ይሁን

“ሁሉም ስምህን እንዲያከብሩት አድርግ”። “ስም” ብዙ ጊዜ የሚያመለክተው ሙሉውን ሰው ነው። አ.ት፡ “ሰዎች ሁሉ ያክብሩህ” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

መንግሥትህ ትምጣ

እግዚአብሔር በሁሉም ላይ የመግዛቱ አሠራር እርሱ ራሱ እግዚአብሔር እንደሆነ ተደርጎ ተነግሯል። አ.ት፡ “ናና በሁሉም ላይ ግዛ” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)