am_tn/luk/11/01.md

936 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ይህ የቀጣዩ ታሪክ ክፍል ጅማሬ ነው። ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን እንዲጸልዩ ያስተምራቸዋል።

እንዲህ ሆነ

ይህ ሐረግ ጥቅም ላይ የዋለው የታሪኩን አዲስ ክፍል እንደተጀመረ ለማመልከት ነው። የአንተ ቋንቋ ይህንን የሚያደርግበት መንገድ ካለው እዚህ ጋ ልትጠቀምበት እንደምትችል አስብ። (አዲስ ሁነትን ማስተዋወቅ የሚለውን ተመልከት)

ኢየሱስ በሚጸልይበት ጊዜ ከ … አንዱ

ደቀ መዛሙርት ጥያቄ ከመጠየቃቸው በፊት ኢየሱስ ጸሎቱን መጨረሱን መናገር የበለጠ አግባብነት ሊኖረው ይችላል። አ.ት፡ “በአንድ ቦታ ኢየሱስ ይጸልይ ነበር። ጸሎቱን በጨረሰ ጊዜ ከ … አንዱ