am_tn/luk/10/29.md

338 B

ሆኖም፣ መምህሩ ራሱን ለማጽደቅ በመፈለግ እንዲህ አለ

“ሆኖም መምህሩ ራሱን የሚያጸድቅበትን መንገድ ለማሰብ ፈለገ፣ ስለዚህ እንዲህ አለ” ወይም “ሆኖም፣ መምህሩ ጻድቅ ሆኖ መታየት በመፈለግ እንዲህ አለ”