ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “አባቴ ሁሉንም ነገር አሳልፎ ሰጥቶኛል” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)
እነዚህ በእግዚአብሔርና በኢየሱስ መካከል ያለውን ዝምድና የሚገልጹ አስፈላጊ ማዕረጎች ናቸው። (አባት እና ልጅን መተርጎም የሚለውን ተመልከት)
x