am_tn/luk/10/17.md

360 B

ሰባዎቹ ተመልሰው

አንዳንድ ቋንቋዎች የተከፈተው ተለዋዋጭ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም እንደሚያደርገው ሰባዎቹ በእውነቱ አስቀድመው ሄደው እንደነበር መናገር ይኖርባቸዋል። ይህ ግልጽ መደረግ የሚችል የተሰወረ መረጃ ነው።