“ከተቀበሏችሁ”
ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “የትኛውንም የሚሰጧችሁን ምግብ ብሉ” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)
ይህ በጥቅሉ የታመሙትን ሰዎች ያመለክታል። አ.ት፡ “የታመሙትን ሰዎች” (ስማዊ ቅጽል የሚለውን ተመልከት)