am_tn/luk/09/54.md

678 B

ይህንን አዩ

“ሳምራውያን ኢየሱስን እንዳልተቀበሉት አዩ”

እሳት ከሰማይ ወርዶ እንዲያጠፋቸው እዘዝ

እንደ ኤልያስ ያሉ ነቢያት እግዚአብሔርን በሚቃወሙ ሰዎች ላይ የፈረዱት እንደዚህ እንደነበር ስለሚያውቁ ያዕቆብና ዮሐንስ ይህንን የፍርድ አማራጭ አቀረቡ።

ዘወር አለና ገሰጻቸው

“ኢየሱስ ዘወር አለና ያዕቆብንና ዮሐንስን ገሰጻቸው”። ደቀ መዛሙርት እንደ ጠበቁት ኢየሱስ በሳምራውያን ላይ አልፈረደባቸውም።