am_tn/luk/09/32.md

1.1 KiB

በዚህ ጊዜ

እዚህ ጋ፣ ይህ ቃል ጥቅም ላይ የዋለው በዋናው የታሪክ መስመር ላይ የተደረገውን ቆምታ ለማመልከት ነው። እዚህ ጋ ሉቃስ ስለ ጴጥሮስ፣ ያዕቆብና ዮሐንስ መረጃ ይሰጣል። (ዳራዊ መረጃ የሚለውን ተመልከት)

በእንቅልፍ ከብዶ

የዚህ የአነጋገር ዘይቤ ትርጉም “በጣም አንቀላፍተው” የሚል ነው።

ክብሩን አዩ

ይህ የሚያመለክተው የከበባቸውን አንጸባራቂ ብርሃን ነው። አ.ት፡ “አንጸባራቂ ብርሃን ከኢየሱስ ሲመጣ አዩ” ወይም “በጣም ብሩኅ የሆነ ብርሃን ከኢየሱስ ወጥቶ ሲመጣ አዩ”

ከእርሱ ጋር ቆመው የነበሩት ሁለቱ ሰዎች

ይህ ሙሴንና ኤልያስን ያመለክታል።

በመሄድ ላይ እያሉ

“ሙሴና ኤልያስ በመሄድ ላይ እያሉ”

መጠለያዎች

የሚቀመጡበት ወይም የሚተኙበት ቀለል ያለ፣ ጊዜያዊ ስፍራ