1.0 KiB
1.0 KiB
ቀኑ ሊመሽ ሲል
“ቀኑ ሊያልቅ ሲል” ወይም “በቀኑ ማለቂያ አቅራቢያ”
አምስት እንጀራ
እንጀራ፣ በተቦካ ዱቄት ቅርጽ ወጥቶለት የሚጋገር ነው።
ሁለት ዓሣ - ለዚህ ሁሉ ሕዝብ ሄደን ምግብ ካልገዛን በስተቀር
በአንተ ቋንቋ “በስተቀር”ን ለመረዳት አስቸጋሪ የሚሆን ከሆነ አዲስ ዐረፍተ ነገር ማድረግ ትችላለህ። “ሁለት ዓሣ። ይህን ሁሉ ሕዝብ ለመመገብ ሄደን ምግብ መግዛት ይኖርብናል”
አምስት ሺ ያህል ወንዶች
“5000 ያህል ወንዶች” ይህ ቁጥር በዚያ ሊገኙ የሚችሉትን ሴቶችና ሕፃናት አያካትትም። (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)
አስቀምጧቸው
“እንዲቀመጡ ንገሯቸው”
ለእያንዳንዱ ሃምሳ
“ለእያንዳንዱ 50” (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)