am_tn/luk/09/10.md

847 B

አያያዥ መግለጫ፡

ደቀ መዛሙርት ወደ ኢየሱስ ቢመለሱና የጋራ ጊዜ ለማሳለፍ ወደ ቤተሳይዳ ቢሄዱም እንኳን ሕዝቡ ለመፈወስና ትምህርቱን ለመስማት ኢየሱስን ይከተላል። ወደ ቤታቸው በመመለስ ላይ እያሉ ኢየሱስ እንጀራና ዓሣ ሊያቀርብላቸው ተአምራት ያደርጋል።

ሐዋርያት ተመለሱ

“ሐዋርያት ኢየሱስ ወደነበረበት ተመልሰው መጡ”

ያደረጉትን ሁሉ

ይህ የሚያመለክተው ወደ ሌሎች ከተሞች በሄዱ ጊዜ የሰጡትን ትምህርትና ፈውስ ነው።

ቤተሳይዳ

ይህ የአንድ ከተማ ስም ነው። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)