am_tn/luk/09/05.md

840 B

ከማይቀበሏችሁ ከየትኛውም ስፍራ በምትለቁበት ጊዜ

“ሰዎች በማይቀበሏችሁ በየትኛውም ከተማ ማድረግ የሚኖርባችሁ ይህንን ነው፡ በምትለቁበት ጊዜ”

በእነርሱ ላይ ምስክር እንዲሆንባቸው የእግሮቻችሁን አቧራ አራግፉ

“የእግሮቻችሁን አቧራ አራግፉ” በዚያ ባህል ውስጥ ተቀባይነት የማጣት ብርቱ መግለጫ ነው። የዚያ ከተማ አቧራ እንኳን በእነርሱ ላይ እንዲቆይ እንደማይፈልጉ ማሳያ ነው። (See: Symbolic Action)

ወጥተው ሄዱ

“ኢየሱስ የነበረበትን ስፍራ ትተው ሄዱ”

በየስፍራው እየፈወሳችሁ

“በሚሄዱበት ሁሉ እየፈወሱ”