am_tn/luk/09/01.md

926 B

አያያዥ መግለጫ፡

ኃይል እንዲሰጣቸው በገንዘብና ባላቸው ነገር እንዳይታመኑ ኢየሱስ ያስታውሳቸዋል፣ ከዚያም ወደ ተለያየ ስፍራ ይልካቸዋል።

ኃይልና ሥልጣን

እነዚህ ሁለት ቃላት በአንድ ላይ ጥቅም ላይ የዋሉት፣ አሥራ ሁለቱ ሰዎች ለመፈወስ ችሎታና መብት እንደነበራቸው ለማሳየት ነው። ይህንን ሐረግ እነዚህን ሁለቱንም አሳቦች በሚይዙ ውሁድ ቃላት ተርጉማቸው።

አጋንንትን ሁሉ

ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች፣ 1) “እያንዳንዱን አጋንንት” 2) “ሁሉንም ዓይነት አጋንንት” የሚሉት ናቸው።

በሽታ

ሕመም

ላካቸው

“ወደተለያየ ስፍራ ላካቸው” ወይም “እንዲሄዱ ነገራቸው”