“ኢየሱስ የልጅቱን እጅ ያዘ”
“መንፈሷ ወደ አካሏ ተመለሰ”። አይሁድ ሕይወት ማለት የመንፈስ ወደ ሰው ውስጥ መምጣት እንደነበር ተረድተዋል። አ.ት፡ “እንደገና መተንፈስ ጀመረች” ወይም “ወደ ሕይወት ተመለሰች” ወይም “እንደገና ሕያው ሆነች”
ይህ በተለየ ሁኔታ መነገር ይችል ነበር። አ.ት፡ “ለማንም እንዳይነግሩ”