am_tn/luk/08/38.md

686 B

ሰውዬው

በእነዚህ ቁጥሮች የተፈጸሙት ሁነቶች ኢየሱስ በጀልባ ከመሄዱ በፊት ነው። ይህንን መነሻው ላይ ግልጽ አድርጎ መናገር ሊጠቅም ይችላል። አ.ት፡ “ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ ከመሄዳቸው በፊት ሰውዬው” ወይም “ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ የጀልባ ጉዞአቸውን ከመጀመራቸው በፊት ሰውዬው”

ቤትህ

“ቤተሰቦችህ” ወይም “ዘመዶችህ”

እግዚአብሔር ያደረገልህን ሁሉ መስክር

“እግዚአብሔር ስላደረገልህ ነገር ሁሉ ንገራቸው”