am_tn/luk/08/36.md

1.0 KiB

አይተውት የነበሩት

“እነዚያ የሆነውን ነገር ያዩት”

በአጋንንት ተይዞ የነበረውና የተፈወሰው ሰው

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “አጋንንት ይዞት የነበረውን ሰው ኢየሱስ ፈውሶት ነበር” ወይም “አጋንንት ተቆጣጥሮት የነበረውን ሰው ኢየሱስ ፈውሶት ነበር” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

የጌርጌሴኖን ሀገር

“ያ የጌርጌሴናውያን አካባቢ” ወይም “ጌርጌሴናውያን ሰዎች ይኖሩበት የነበረ አካባቢ”

ታላቅ ፍርሃት ያዛቸው

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “በጣም ፈሩ” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

ተመለስ

መዳረሻው ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “ወደ ሐይቁ ማዶ ተመልሰህ ሂድ”