am_tn/luk/08/34.md

835 B

አጋንንት የወጡለትን ሰው አገኙት

“አጋንንት የለቀቁትን ሰው አዩት”

በአዕምሮው ሆኖ

“ጤነኛ” ወይም “ትክክለኛ ጠባይ ሲያሳይ”

በኢየሱስ እግሮች አጠገብ ተቀምጦ

እዚህ ጋ፣ “እግሮች አጠገብ ተቀምጦ” የአነጋገር ዘይቤ ሲሆን ትርጉሙ “በአጠገቡ በትህትና ተቀምጦ” ወይም “በፊት ለፊቱ ተቀምጦ”። አ.ት፡ “በኢየሱስ ፊት ለፊት መሬት ላይ ተቀምጦ” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

ፈርተው ነበር

ኢየሱስን ፈርተውት እንደነበረ በግልጽ መናገር ጠቃሚ ሊሆን ይችላል። አ.ት፡ “ኢየሱስን ፈርተውት ነበር”