am_tn/luk/08/32.md

931 B

በዚህ ጊዜ በኮረብታው ወገብ ላይ ብዙ የአሳማ መንጋ ይመገቡ ነበር

ይህ ስለ አሳማዎቹ ለማስተዋወቅ የተጨመረ ዳራዊ መረጃ ነው። (ዳራዊ መረጃ የሚለውን ተመልከት)

በኮረብታው ወገብ ይመገቡ ነበር

“ኮረብታው ላይ ሣር እየተመገቡ በአቅራቢያው ነበሩ”

ስለዚህ አጋንንቱ ወጡ

እዚህ ጋ፣ “ስለዚህ” የሚለው ቃል ጥቅም ላይ የዋለው አጋንንቱ ከሰውየው የወጡት ኢየሱስ ወደ አሳማዎቹ እንዲገቡ ስለነገራቸው መሆኑን ለማብራራት ነው።

ተጣደፉ

በጣም በፍጥነት ሮጡ

መንጋው … ሰመጡ

“መንጋው… ሰመጡ”። አሳማዎቹ ራሳቸው ውሃው ውስጥ ስለ ነበሩ ማንም እንዲሰምጡ አላደረጋቸውም።