ይህንን ብዙ ቁጥር ያላቸውን ወታደሮች ወይም ሰዎች በሚያመለክት ቃል ተርጉመው። አንዳንድ ትርጉሞች “ሰራዊት” ይሉታል። አ.ት፡ “የሻለቃ ጦር” ወይም “ብርጌድ”
“ኢየሱስን ይለምነው ጀመር”