am_tn/luk/08/24.md

1.2 KiB

ገሰጸው

በቀጥታ ተናገረው

የውሃው ቁጣ

“አስፈሪው ሞገድ”

ተዉ

“ንፋሱና ማዕበሉ ቆመ” ወይም “ጸጥ አሉ”

እምነታችሁ የት አለ?

ኢየሱስ ለእነርሱ ስለሚያደርግላቸው ጥበቃ ስላልታመኑት በእርጋታ ይገስጻቸዋል። ይህ እንደ መግለጫ ሊጻፍ ይችላል። አ.ት፡ “እምነት ሊኖራችሁ ይገባል!” ወይም “ልትታመኑብኝ ይገባል!” (ምላሽ የማይፈልግ ጥያቄ የሚለውን ተመልከት)

… የሚታዘዙለት እንግዲያው ይህ ማን ይሆን?

“… የሚታዘዙለት ይህ ምን ዓይነት ሰው ነው?” ይህ ጥያቄ ኢየሱስ ማዕበሉን መቆጣጠር መቻሉ የፈጠረባቸውን ድንጋጤና ግራ መጋባት ይገልጻል። (ምላሽ የማይፈልግ ጥያቄ የሚለውን ተመልከት)

የሚያዝ … የሚታዘዙለት እንግዲያው ይህ ማን ይሆን?

ይህ ወደ ሁለት ዐረፍተ ነገር ሊቀየር ይችላል። “እንግዲህ ይህ ማነው? እርሱ ያዛቸዋል … ይታዘዙታል!”