am_tn/luk/08/19.md

1.4 KiB

ወንድሞች

እነዚህ ከኢየሱስ በኋላ ከማርያምና ከዮሴፍ የተወለዱ፣ የኢየሱስ ታናናሽ ወንድሞች የነበሩ ሌሎች ወንዶች ልጆች ናቸው። የኢየሱስ አባት እግዚአብሔር፣ የእነርሱ አባት ደግሞ ዮሴፍ እስከ ሆነ ድረስ በሙያዊ አገላለጽ በእናቱ በኩል ወንድሞቹ ናቸው። ይህ ዝርዝር በአግባቡ አልተተረጎመም።

ተነገረው

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “ሰዎች ነገሩት” ወይም “አንድ ሰው ነገረው” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

ሊያዩህ ፈልገው

“ሊያዩህ ይፈልጋሉ”

እናትና ወንድሞቼ የእግዚአብሔርን ቃል ሰምተው የሚያደርጉት እነርሱ ናቸው

ይህ ዘይቤአዊ አነጋገር የሚገልጸው ከኢየሱስ ለመስማት የሚመጡ ሰዎች ለእርሱ የቤተሰቡን ያህል አስፈላጊዎች መሆናቸውን ነው። አ.ት፡ “የእግዚአብሔርን ቃል ሰምተው የሚታዘዙት እነርሱ ለእኔ እንደ እናቴና ወንድሞቼ ናቸው” (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

የእግዚአብሔር ቃል

“እግዚአብሔር የተናገረው መልዕክት”