am_tn/luk/07/41.md

859 B
Raw Permalink Blame History

አጠቃላይ መረጃ፡

ኢየሱስ ለፈሪሳዊው ስምዖን ለሚነግረው ነገር አጽንዖት ለመስጠት ታሪክ ይነግረዋል። (ምሳሌዎች የሚለውን ተመልከት)

ለአንድ ገንዘብ አበዳሪ ሁለት ተበዳሪዎች ነበሩት

“ሁለት ሰዎች ከአንድ የገንዘብ አበዳሪ ገንዘብ ተበደሩት”

አምስት መቶ ዲናር

“የ 500 ቀናት’ ደሞዝ”። “ዲናር” የዲናሪየስ ብዙ ቁጥር ነው። “ዲናሪየስ” ከብር ማዕድን የሚሠራ ሳንቲም ነበር። (መጽሐፍ ቅዱሳዊው ገንዘብ እና ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)

ሌላኛው ሃምሳ

“ሌላኛው ተበዳሪ ሃምሳ ዲናር ተበደረ” ወይም “የ 50 ቀን’ ደሞዝ”