am_tn/luk/07/21.md

1.7 KiB

በዚያን ሰዓት

“በዚያን ጊዜ”

ከክፉ መናፍስት

ፈውሱን እንደገና መናገር ይጠቅም ይሆናል። አ.ት፡ “ከክፉ መናፍስት ፈወሳቸው” ወይም “ሰዎችን ከክፉ መናፍስት ነጻ አወጣቸው” (See: Ellipsis)

እንዲህ አላቸው

“ለዮሐንስ መልዕክተኞች እንዲህ አላቸው” ወይም “ዮሐንስ ለላካቸው መልዕክተኞች እንዲህ አላቸው”

ለዮሐንስ አስታውቁት

“ለዮሐንስ ንገሩት”

የሞቱ ሰዎች ተነሥተዋል

“የሞቱ ሰዎች እንደገና በሕይወት እንዲኖሩ ተደርገዋል”

የተቸገሩ ሰዎች

“ድኾች ሰዎች”

በሥራዎቼ ምክንያት በእኔ ማመኑን የማያቋርጥ ሰው የተባረከ ነው

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “በሥራዎቼ ምክንያት በእኔ ማመኑን የማያቋርጠውን ሰው እግዚአብሔር ይባርከዋል” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

የማያቋርጥ ሰው የተባረከ ነው

“የማያቋርጡ ሰዎች የተባረኩ ናቸው” ወይም “ማንም የማያቋርጥ ሰው የተባረከ ነው” ወይም “የ . . . ማንም ቢሆን የተባረከ ነው”። ይህ አንድ ተለይቶ የታወቀ ሰው አይደለም።

በ. . . ምክንያት በእኔ ማመኑን የማያቋርጥ

የዚህ ድርብ አሉታ ትርጉም “በእኔ ማመኑን የሚቀጥል” (ድርብ አሉታ የሚለውን ተመልከት)

በእኔ የሚያምን

“ሙሉ በሙሉ በእኔ የሚታመን”