am_tn/luk/07/11.md

1.6 KiB

አያያዥ መግለጫ፡

ኢየሱስ የሞተውን ሰው ወደ ፈወሰበት ወደ ናይን ከተማ በመሄድ ላይ ነው።

ናይን

የከተማይቱ ስም ነው። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)

እነሆ፣ አንድ የሞተ ሰው

“እነሆ” የሚለው ቃል በታሪኩ ውስጥ ስላለው የሞተ ሰው ሊያስተዋውቀን ያነቃናል። የአንተ ቋንቋ ይህንን አሳብ መግለጫ መንገድ ይኖረው ይሆናል። አ.ት፡ “አንድ የሞተ ሰው ነበር፣ እርሱም” (አዲስና ነባር ተሳታፊዎችን ማስተዋወቅ የሚለውን ተመልከት)

የሞተ ሰው ተሸክመው

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊተረጎም ይችላል። አ.ት፡ “ሰዎች የሞተውን ሰው ተሸክመው ከከተማይቱ ይወጡ ነበር” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

ብዙ ሕዝብም መበለት ለነበረች ለእናቱ ብቸኛ ልጇ የነበረውን ተሸክመው ወጡ

“ብዙ ሕዝብ ነበሩ፤ ተሸክመውት ወጡ፤ እርሱም ለእናቱ ብቸኛ ልጇ ነበር፣ እርሷም መበለት ነበረች”። ይህ ስለ ሟቹ ሰውና ስለ እናቱ ዳራዊ መረጃ ነበር። (ዳራዊ መረጃ የሚለውን ተመልከት)

መበለት

ባሏ የሞተባትና ሁለተኛ ያላገባች ሴት

እጅግ ራራላት

“በጣም አዘነላት”

ቀርቦ

x