am_tn/luk/07/09.md

1.1 KiB

በእርሱ ተደነቀ

“በመቶ አለቃው ተደነቀ”

እላችኋሃለሁ

ኢየሱስ ይህንን ያለው ሊነግራቸው ስላለው አስገራሚ ነገር አጽንዖት ለመስጠት ነው።

እንዲህ ያለውን እምነት በእስራኤል እንኳን አላገኘሁም

ይህ የሚያመለክተው፣ ኢየሱስ የአይሁድ ሕዝብ እንዲህ ያለ እምነት እንዲኖራቸው መጠበቁን፣ እነርሱ ግን እንዳልነበራቸው ነው። አሕዛብ እንዲህ ያለ እምነት እንዲኖራቸው አልጠበቀም፣ ሆኖም ይህ ሰው ነበረው። ይህንን ጠቋሚ መረጃ መጨመር ይኖርብህ ይሆናል። አ.ት፡ “እንደዚህ አሕዛብ የሚታመንብኝን አንድም እስራኤላዊ አላገኘሁም!”

እነዚያ ተልከው የነበሩት

እነዚህ የመቶ አለቃው የላካቸው ሰዎች መሆናቸው ግልጽ ነው። ይህ በአ.ት፡ “ሮማዊው ባለሥልጣን ወደ ኢየሱስ ልኳቸው የነበሩ ሰዎች”