ኢየሱስ እርሱ የሚያስተምረውን የሚቀበልን ሰው በድንጋይ መሰረት ላይ ቤቱን ሰርቶ ጎርፍ ቤቱን ከማያፈርስበት ሰው ጋር አነጻጽሮ ያቀርባል፡፡ (ተነፃፃሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)