am_tn/luk/06/43.md

893 B

አጠቃላይ መረጃ፦

ሰዎች አንድን ዛፍ መልካም ወይ ክፉ መሆኑንና ምን ዓይነት ዛፍ መሆኑን ከሚያፈራው ፍሬ ማወቅ ይችላሉ፡፡ ኢየሱስ አንድን ሰው ከሚያደርገው ድርጊት ምን ዓይነት ሰው እንደሆነ ማወቅ እንደምንችል ለማሳየት ይሄንን ንግግር እንደ ዘይቤ ይጠቀመዋል፡፡ (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

አለና

“ምክንያቱም ስላለ” ይህ የሚያሳየው ቀጥሎ የሚናገረው ነገር ወንድሞች ላይ ለምን መፍረድ እንደማይገባ ምክንያቱን እንደሚያመለክት ነው፡፡

መልካም ዛፍ

“ጤናማ ዛፍ”

የተበላሸ ፍሬ

እየበሰበሰ ያለ ፍሬ ወይም መጥፎ ወይም ዋጋ የሌለው ፍሬ