am_tn/luk/06/39.md

801 B

አያያዥ ሀሳብ፦

ኢየሱስ የንግግሩን ዋና ሃሳብ ለማጠንከር አንዳንድ ምሳሌዎችን ይጨምራል፡፡ (ተምሳሌቶች የሚለውን ይመልከቱ)

አንድ ዕውር ሰው ሌላ ዕውር ሰውን ሊመራ ይችላል?

ኢየሱስ ሰዎቹ ኪዚህ በፊት ያውቁ የነበረውን ነገር ደግመው እንዲያስ ለማድረግ ይህን ጥያቄ ይጠይቃቸዋል፡፡ ይህ በአረፍተ ነገር ቅርጽ ደግሞ መጻፍ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ሁላችንም አንድ ዕውር ሰው ሌላ ዕውር ሰውን መንገድ ሊመራ እንደማይችል እናውቃለን” (መልስ የማይሰጥባቸው ጥያቄዎች የሚለውን ይመልከቱ)