824 B
824 B
ቢመታህ
“ማንም ሰው ቢመታህ”
አንድ ጉንጭህን
“አንደኛውን ጉንጭህን”
ሌላኛውን ስጠው
የሚያጠቃው ሰውዬ በሰውየው ላይ ምን እንደሚያደርስ ግልጽ አድርጎ መጻፍ ሊያስፈልግ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ፊትህን አዙረህ ሌላኛውን ጉንጭህንም እንዲመታህ ስጠው” (አስጨምሬ የሚለውን ይመልከቱ)
አትከልክለው
“ከመውሰድ አታግደው”
ለሚጠይቅህ ሁሉ ስጥ
“ማንም ሰሰው አንድን ነገር ቢጠይቅህ ስጠው”
እንዲመልስልህ አትጠይቀው
“መልሶ እንዲሰጥህ አትጠብቅ” ወይም “መልሶ እንዲሰጥህ አትጠይቀው”