ወዮላችሁ
“ምንኛ ክፉ ነገር ይጠብቃችኋል!” ወይም “ምንኛ የከፋ ሐዘን ውስጥ ትገቡ ይሆን”
ሰዎች ሁሉ … ሲናገሩላችሁ
እዚህ ላይ “ሰዎች” የሚለው ቃል ሁሉንም የሕዝብ ክፍል ያካትታል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ሕዝብ ሁሉ ሲናገሩላችሁ” ወይም “ሁሉም ሰው ሲናገሩላችሁ” (ተባዕታይ ቃላቶች ሴቶችን ሲጨምር የሚለውን ይመልከቱ)
አባቶቻቸው ለሐሰት ነቢያት እንደዚያ አድርገው ነበር
“አባቶቻቸውም ለሐሰት ነቢያት መልካምን ነገር ይናገሩላቸው ነበር”