am_tn/luk/06/22.md

808 B

ብፁዓን ናችሁ

“የእግዚአብሔርን ቸርነት ትቀበላላችሁ” ወይም “ትጠቀማላችሁ” ወይም “እንደዛ መሆን ለእናንተ ምንኛ መልካም ነው”

ሲለዩአችሁ

“ሲቃወሟችሁ”

በሰው ልጅ ምክንያት

“ከሰው ልጅ ጋር የተያያዛችሁ ስለሆናችሁ” ወይም “የሰው ልጅንም ስለሚቃወሙት”

በዚያን ቀን

“እነዚህን ነገሮች ሲያደርጓችሁ” ወይም “ያ ነገር በተከሰተ ጊዜ”

በደስታ ዝለሉ

ይህ ፈሊጥ “እጅግ ደስተኛ ሁኑ” ማለት ነው፡፡ (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)

ትልቅ ዋጋ

“ትልቅ ክፍያ” ወይም “መልካም ስጦታዎች”