am_tn/luk/06/14.md

440 B

የሐዋርያቱም ስም

ሉቃስ የሐዋርያቱን የስም ዝርዝር ጻፈ፡፡ ዩኤልቢ የሚባለው ትርጉም የስም ዝርዝሩን ለመጀመር እነዚህን ቃላት ይጠቀማል፡፡ (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለፀ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ወንድሙ እንድርያስ

“የስምኦን ወንድም እንድርያስ”

ቀናተኛው

x