am_tn/luk/06/03.md

532 B

ከቶ አላነበባችሁምን? … እርሱ ራሱ

ኢየሱስ ፈሪሳውያን ከቅዱስ መጻሕፍት ባለመማራቸው ይገስጻቸዋል፡፡ ይህ በአረፍተ ሃሳብ መልክ ሊጻፍ ይችላል፡፡. አማራጭ ትርጉም፡- “ካነበባችሁት ነገር መማር ነበረባችሁ …. እርሱ ራሱ” ወይም “በእርግጠኝነት አንብባችኋል … እርሱ ራሱ” (መልስ የማይሰጥባቸው ጥያቄዎች የሚለውን ይመልከቱ)