913 B
913 B
አጠቃላይ መረጃ፦
ኢየሱስ በሌዊ ቤት ተገኝተው ለነበሩት ጻፎችና ፈሪሳውያን አንድ ታሪክ ይነግራቸዋል፡፡ (ተምሳሌቶች የሚለውን ይመልከቱ)
ማንም ቀድዶ … አይጠቀምም … እርሱ . . . እርሱ
ማንም ቦጭቆ . . . አይጠቀምም . . . እርሱ . . . እርሱ” ወይም “ሰዎች ቀድደው . . . አይጠቀሙበትም . . . እነርሱ . . . እነርሱ
የተቀደደውን መስፋት
ማደስ
እንደዚያ ቢያደርግ
ይህ ግምታዊ አርፍተ ነገር ለምን አንድ ሰው በዚያ መንገድ አንድን ልብስ እንደማያድስ ምክንያትን ይሰጣል፡፡ (ግምታዊ ሁኔታዎች የሚለውን ይመልከቱ)
ልኩ አይሆንም
“አይገጥምም” ወይም “ተመሳሳይ አይሆንም”