ኢየሱስ አንድ ህንጻ ላይ ያስተምር በነበረበት በአንድ ቀን ሰዎች አንድ ሽባ የነበረ ሰውን ኢየሱስ እንዲፈውሰው አመጡለት፡፡
ይህ ሐረግ በታሪኩ ውስጥ አዲስ ክፍል መጀመሩን ያሳያል፡፡ (የአዲስ ሁነት መግቢያ የሚለውን ይመልከቱ)