am_tn/luk/05/15.md

874 B

ስለ እርሱ ወሬ

“ስለ ኢየሱስ ይወራ የነበረ ወሬ።” ይህ “ኢየሱስ ለምጽ ያለበትን ሰው የመፈወሱ ወሬ” ወይም “ኢየሱስ በሽተኞችን ስለመፈወሱ ወሬ” ሊሆን ይችላል፡፡

ስለ እርሱ የነበረው ወሬ ግን በርቀት አብዝቶ ተስፋፋ

“ስለ እርሱ የነበረው ወሬ እስከ ሩቅ ቦታዎች ድረስ ተዳረሰ” ይህ በገቢር ቅርጽ መጻፍ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ሰዎች በሌሎች ቦታዎች ለሚገኙ ሰዎች ስለ እርሱ ያወሩ ነበር” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)

ወደ ምድረ በዳ

“ባዶ ቦታዎች” ወይም “ሌሎች ሰዎች የማይገኙባቸው ቦታዎች” “