ይህ በቀጥታ በጥቅስ መልክ መተርጎም ይቻላል፡፡ “ለማንም እንዳትናገር።” በግልጽ መቀመጥ የሚችል ሌላም ያልተገለጸ መረጃ አለ። አማራጭ ትርጉም፦ “መፈወስህን ለማንም እንዳትናገር” (ቀጥተኛ እና ቀጥተኛ ያልሆኑ ጥቅሶች እና አስጨምሬ የሚለውን ይመልከቱ)
x