am_tn/luk/05/04.md

784 B

መናገሩን ሲጨርስ

“ኢየሱስ ሕዝቡን ማስተማር ሲጨርስ”

በቃልህ

“ምክንያቱም አንተ ይህንን እንዳደርግ ስለነገርከኝ”

ማንቀሳቀስ

ከባህር ዳርቻው ለመጣራት በጣም ሩቅ ነበሩ፣ ስለዚህ ምናልባትም እጃቸውን በማውለብለብ፣ የሰውነት እንቅስቃሴን አደረጉ፡፡

መስጠም ጀመሩ

“ጀልባዎቹ መስጠም ጀመሩ፡፡” ምክንያቱ በትክክል ሊገለፅ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አሳው በጣም ከባድ ስለነበር ጀልባዎቹ መስጠም ጀመሩ” (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለፀ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)