am_tn/luk/03/36.md

627 B

የቃይንም ልጅ፣ የአርፋክስድ ልጅ… አዳም

ይህ የኢየሱስ የዘር ግንድ ዝርዝር ቀጣይ ነው፡፡ የፊተኛው ቁጥር ላይ የተጠቀምክበትን አንድ አይነት አቀራራብ ተጠቀም፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)

አዳም፣ የእግዚአብሔር ልጅ

“አዳም፣ በእግዚአብሔር የተፈጠረ” ወይም “አዳም፣ ከእግዚአብሔር የነበረ” ወይም “አዳም፣ የእግዚአብሔር ልጅ፣ ማለት የምንችለው”