am_tn/luk/03/33.md

352 B

የአሚናዳብ ልጅ፣ የአድሚን ልጅ… ሳላ

ይህ የኢየሱስ የዘር ግንድ ዝርዝር ቀጣይ ነው፡፡ የፊተኛው ቁጥር ላይ የተጠቀምክበትን አንድ አይነት አቀራራብ ተጠቀም፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)