am_tn/luk/03/27.md

657 B

የዮናን ልጅ፣ የሬስ ልጅ… ሌዊ

ይህ የኢየሱስ የዘር ግንድ ዝርዝር ቀጣይ ነው፡፡ የፊተኛው ቁጥር ላይ የተጠቀምክበትን አንድ አይነት አቀራራብ ተጠቀም፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)

የሰላትያል ልጅ

ሰላትያል የሚለው ስም ሺያልትያል ለሚለው ስም ሌላ የቃላት አፃፃፍ ሊሆን ይችላል (አንዳንድ የእንግሊዘኛ ትርጉሞች እንደሚጠቀሙት)፣ ነገር ግን በሚገባ መለየት አስቸጋሪ ነው፡፡